Get Mystery Box with random crypto!

የተረጋገጠ !! ባህርዳር ከነማ እና ፋሲል ከነማ የአሰልጣኝ ለውጥ አያደርጉም። ባህርዳር ከነማ | Amhara Sport

የተረጋገጠ !!

ባህርዳር ከነማ እና ፋሲል ከነማ የአሰልጣኝ ለውጥ አያደርጉም።

ባህርዳር ከነማ ከአሰልጣኝ አብረሃም መብራቱ ጋር የሚቀጥል መሆኑንና ለአሰልጣኙ የክለቡ ቦርደሰ እንዳረጋገጡለት አማራ ስፖርት ከታማኝ ምንጭ አረጋግጧል።

ፋሲሎች ከኢትዮጵያ ቡና ጋር መለያየቱ እርግጥ ከሆነው አሰልጣኝ ካሳየ አራጌ ጋር ንግግር መጀመራቸው እየተነገረ ቢሆንም መረጃው ትክክል አለመሆኑንና ፋሲል ከነማ
በአሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሺ (ቲጋና) ጋር እንደሚቀጥል የክለቡ የቦርድ አባል አረጋግጠውልናል።

የቴሌግራም ገፃችን ይቀላቀሉ !!

https://t.me/+Tzw0up1zbYUolfG8

@AmharaSport