Get Mystery Box with random crypto!

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሚመራው የሚኒስትሮች የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ዛሬ ተጠናቀቀ። | Amhara Media Corporation

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሚመራው የሚኒስትሮች የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ዛሬ ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሚመራው የሚኒስትሮች የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ዛሬ ተጠናቅቋል።

የሚኒስትሮች የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ 2ኛውን የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳን ዛሬ መመልከቱም ተገልጿል።

በመጨረሻም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለቀጣይ ተግባር አቅጣጫዎችን አስቀምጠው የ100 ቀን ግምገማው ዛሬ መጠናቀቁን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck