Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ። ባሕር ዳር: ግንቦት | Amhara Media Corporation

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርኬዝ ጋር ተወያይተዋል።

በውይይታቸውም የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር አብረው እንደሚሠሩ አስታውቀዋል።

በተጨማሪም በተለያዩ ዘርፎች የትብብር ዕድሎችን ለማስፋት አብረን እንደሚሠሩም በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck