Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አኹናዊ የኢኮኖሚውን ሁኔታ መገምገማቸውን ገለጹ። ባሕር ዳር:ሚያዝ | Amhara Media Corporation

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አኹናዊ የኢኮኖሚውን ሁኔታ መገምገማቸውን ገለጹ።

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ጋር ዛሬ ተወያይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ዛሬ ጠዋት በማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴው በኩል አኹናዊ የኢኮኖሚውን ሁኔታ ገምግመናል ፤የወደፊት ተግባራትንም ለይተናል“ ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ አስታውቀዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck