Get Mystery Box with random crypto!

ለሦስት ቀናት የሚቆይ ነጻ ጥቅል ስጦታ ማቅረቡን ኢትዮ ቴሌኮም ገለጸ። ኢትዮ ቴሌኮም ያስመዘገበው | አማራ ባንክ Amhara Bank √

ለሦስት ቀናት የሚቆይ ነጻ ጥቅል ስጦታ ማቅረቡን ኢትዮ ቴሌኮም ገለጸ።

ኢትዮ ቴሌኮም ያስመዘገበውን ስኬት አስመልክቶ ከህብረተሰቡ ጋር ለመጋራት ሲል የዳታ፣ ድምፅ እና የመልዕክት ጥቅል ስጦታዎችን ማቅረቡን በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ ጠቅሷል።

በዚህም፦

- 1.5 ጌጋባይት ዳታ በቀን 512 ሜባ፤

- 45 ደቂቃ በቀን 15 ደቂቃ፤

- 100 መልዕክት በቀን 33 መልዕክቶችን፤

- የ10 ደቂቃ አለምአቀፍ ጥሪ በቀን 3 ደቂቃ ለተጠቃሚዎች በነጻ አቅርቧል።

ስጦታው ከዛሬ ሐምሌ 21 ከሌሊቱ 06:00 ሰአት - እስከ ምሽቱ 12 ሰአት ድረስ ለ3 ቀናት ይቆያል።

ማስታወሻ: ዓለም አቀፍ የጥሪ ስጦታው የተበረከተው ያልተገደበ የድምጽ ጥቅል፣ የጹሑፍና የኢንተርኔት ለሚጠቀሙ ነው።

ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም
ለጥያቄ
@EtTemari_bot


╔═════════════╗
@HigherEduEt 
@HigherEduEt
╚═════════════╝ #SHARE