Get Mystery Box with random crypto!

የታላቁን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ዝግጅት በኮምቦልቻ ከተማ ተካ | አዲስ ዘመን ጋዜጣ |Addis Zemen Vacancy

የታላቁን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ዝግጅት በኮምቦልቻ ከተማ ተካሄደ።

ደሴ: ሚያዝያ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ "አብረን ጹመን አብረን እናፍጥራለን" በሚል መሪ ሐሳብ የተካሄደው የኢፍጣር ዝግጅት በደመቀ ሁኔታ ተካሄዷል። ሕዝበ ሙስሊሙ አንድነቱን አጠናክሮ የተቸገሩትን በማስፈጠር ታላቁን የረመዳንን ወር ያሰበበት ዝግጅት መኾኑም ተገልጿል።

የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መሐመድ አሚን የኢፍጣር ዝግጅቱ ለኮምቦልቻ ማኀበረሰብ በአዲስ መንፈስ መነሳሳትን የፈጠረ ነው ብለዋል።

በመርኃግብሩ ላይ የሀገር ሽማግሌዎችና የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዝግጁትን በማስተባበርና በመታደም አብሮነታቸውን አሳይተዋል።

ዘጋቢ:- ሀበሻ አንለይ

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/