Get Mystery Box with random crypto!

'የባህርዳር ከነማ ደጋፊዎች ላይ የተሰነዘረው የቦንብ ጥቃት በጣም አሳፋሪ እና ነውርም ነው' የ | አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

"የባህርዳር ከነማ ደጋፊዎች ላይ የተሰነዘረው የቦንብ ጥቃት በጣም አሳፋሪ እና ነውርም ነው"

የአማራ ወጣቶች ማህበር በባህርዳር (አወማ)

የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ)
ግንቦት 17/2015 ዓ/ም
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

በንፁሃን ዜጎች ፣ ኳስ ደጋፊዎች ላይ ጥቃት በማድረስ የሚገኝ የፖለቲካ ትርፍ የለም ።

እንደዚህ አይነት ነውረኛ ተግባር በመፈፀም የአማራ ህዝብ ለመከፋፋል የሚደረግ እንቅስቃሴ ተሞክሮ የከሸፈ ያለፈበት ተግባር ነው ።

በፈተና ወቅት ህዝባችን ከምንጊዜውም በላይ አንድነቱን አስጠብቆ ይዘልቃል።

የአማራ ወጣቶች ማህበር በባህር ዳር ጉዳት በደረሰባችሁ ወንድም ፣እህቶቻችን ቁስላችሁ በተሎ ይሽር ዘንድ ያለውን ወገናዊ ምኞቱን ይገልፃል።

ድል ለጣናው ሞገድ!

ድል ለአማራ ህዝብ!