4ኛ ዙር ይሳተፉ ይሸለሙ!
የአባይ ወንዝ መነሻ ቦታ ልዩ ስም ምን ይባላል?
መልስዎን በቴሌግራም ቻናላችን ብቻ ይመልሱ!
Telegram: https://t.me/Amhara_Banksc
ማሳሰቢያ
—————————————————————
የተሳታፊዎች መልስ ተቀባይነት የሚኖረው በቴሌግራም ገፃችን አስተያየት መስጫ ሳጥን ብቻ ነው።
ተሳታፊዎች መጀመሪያ የቴሌግራም ቻናላችንን መቀላቀል አለባቸው፡፡
ትክክለኛውን መልስ ቀድመው የመለሱ የመጀመሪያዎቹ 5 ተሳታፊዎች ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡
የተሳታፊዎች የመጀመሪያ መልሳቸው ብቻ ተቀባይነት ይኖረዋል/የተስተካከለ ምላሽ(Edited) ተቀባይነት የለውም ፡፡
ደንብ እና ግዴታዎች ተፈጻሚነት አላቸው፡፡
—————————————————————
ጥያቄ እና መልሱ ቀጣይነት ስለሚኖረው በንቃት በመሳተፍ ይሸለሙ!