የሀዘን መግለጫ! የባንካችን የሥራ ባልደረባ የነበሩት ወ/ሮ በአንቺአምላክ ከፍያለ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የአማራ ባንክ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን፡፡ 16.5K views07:08