Get Mystery Box with random crypto!

አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

የቴሌግራም ቻናል አርማ amezingtruths — አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔
የቴሌግራም ቻናል አርማ amezingtruths — አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔
የሰርጥ አድራሻ: @amezingtruths
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.36K
የሰርጥ መግለጫ

በአለም ላይ ብዙ አስገራሚ እና አስደነቀኝ እውነታዎች አሉ ። አናም እኝህን አስገራሚ እና አስደኛቂ እውነታዎችን በየቀኑ አቀርብላቹሀለው ፤ ግሩፓችንን ለመቀላቀል በ @amezingtruth ይጠቀሙ ፤ ሀሳብ አስተያየት ካሎት በ @xan_xad ሊያገኙኝ ይችላሉ፤ #share እና #like በማድረግ አድናቆቶን ይግለፁልኝ !!! 🙏
ለcross 👉 @xan_xad
YouTube :- https://youtube

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-18 06:19:46
በ 1955 እ.አ.አ ሙሉ ፓክ ሲጋራን ለማጨስ የሚጠቀሙት እቃ ።

@amezingtruths
@amezingtruths
@amezingtruths
1.1K viewsዣንዣድ ( ), 03:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 15:32:48
በሀገረ ኢንዶኔዥያ ሴት ፖሊስ የግድ ድንግልና ያላገባች መሆን አለባት ።

@amezingtruths
@amezingtruths
@amezingtruths
1.2K viewsዣንዣድ ( ), 12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 15:31:47
ይህን ያውቃሉ?

ጥፍርን መብላት በሽታን ከመከላከል አንፃር ጥሩ ነዉ እንደሚባል...ምክንያቱም በየጊዜዉ በትንሽ ቦታ ያለዉን ተዋህሲያን(germs) ወደ ውስጣችን ባስገባን ቁጥር...ሰዉነታችን ፀረ ባክቴሪያ (Antibodies) ይገነባል።

@amezingtruths
@amezingtruths
@amezingtruths
1.0K viewsዣንዣድ ( ), 12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 19:42:06
ይቺ ሩስያዊት ልጅ በመወለድ ሱስ ተጠምዳለች...ገና በ23 አመቷ 11 ልጆች አሏት...እቅዷ 105 ልጆችን መውለድ ነዉ ።

@amezingtruths
@amezingtruths
@amezingtruths
1.4K viewsዣንዣድ ( ), 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 07:15:16
መልካም በዓል ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
1.2K viewsዣንዣድ ( ), 04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 07:11:24
በአውስትራሊያ አንድ የተክል አይነት ይገኛል ከነኩትም ገዳይ ነው , ዴንድሮስናይድ ሞሮይድስ የሚባል ስያሜም አለው።



ሱዊድን ውስጥ የሚገኙ እድሜይቸው ከ16-20 የሚሆናቸው የሃይስኩል ተማሪዎች ለጥናት እርዳታ በሚል 139 ዶላር በወር ይሰጣቸዋል , ከነሱ ሚጠበቀው ት/ቤት መገኘት ብቻ ነው።

ሱዊድን መጣሁልሽ

ረጅሙ የእንግሊዘኛ ቃል 189,819 ፊደላትን በውስጡ ይዟል።


አሜሪካ የራሷ ዜጎች ወደ አሜርካ ከሚሰደዱ ሰዎች ይበልጥ ወደ አውስትራሊያ የሚሰደዱት ይበልጣሉ , ይህም አውስትራሊያ ብዙ አሜሪካውያኖች ከሚሰደዱባት ሀገሮች የመጀመሪያዋ እና ብቸኛዋ ያደርጋታል።

@amezingtruths
@amezingtruths
@amezingtruths
1.1K viewsዣንዣድ ( ), 04:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 14:50:56 ProxTube በ YouTube Block የተደረጉ Video እንድታዩ ይረዳችዋል , Block የተደረጉበት ምክንያትም ቪዲሆቹ በጣም አእምሮን ሚረብሹ ሆነው ስለተገኙ ነው
ለምሳሌ - ሰው ሲገደል, ሲደፈር,ሲደበደብ... ናቸው ።
ባታዩት ይመረጣል


@amezingtruths
@amezingtruths
@amezingtruths
1.0K viewsዣንዣድ ( ), 11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 14:49:17 የአልኮልአልኮል መጠጥ አእምሮአችን ደርሶ ለመስራት ስድስት ደቂቃ ብቻ ነው ሚፈጅበት ።

@amezingtruths
@amezingtruths
@amezingtruths
897 viewsዣንዣድ ( ), 11:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 14:48:32 እስካልተንቀሳቀስክ ድረስ ንቦች አያዩክም ።

@amezingtruths
@amezingtruths
@amezingtruths
880 viewsዣንዣድ ( ), 11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 14:44:06
ማርያ ኬሪ የአለማችን ዝነኛ አቀንቃኝ ከመሆንዋ በፊት ባርኔጣ ሰፊ ነበረች፡፡

@amezingtruths
@amezingtruths
@amezingtruths
858 viewsዣንዣድ ( ), 11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ