Get Mystery Box with random crypto!

#የግጥም_ዓለም

የቴሌግራም ቻናል አርማ amde_melek_21 — #የግጥም_ዓለም
የቴሌግራም ቻናል አርማ amde_melek_21 — #የግጥም_ዓለም
የሰርጥ አድራሻ: @amde_melek_21
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

#ውድ የቻናሉ አባላት ፦
√ በዚህ ቻናል የግጥም ልምምድ ይደረጋል።
√ ማንኛውንም ግጥም መላክ ይችላሉ።
√ግጥሞቻችሁን ለመላክ
@Zerea_Buruk13
√ ኅዳር ፳፮/፫/፳፻፲፬ ዓ•ም

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-22 13:14:29 only 5 days left!
257 views𐌴𐌱𐌽𐌴 𐌼𐌴𐌹𐌴𐌺 Ꙁ 𐌴𐍄Ⴙιορꙗ, 10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 20:28:06 እኔ ኃላፊነቴን እየተወጣሁ ነው። እናንተ ደግሞ ዩቲዩቤን በመቀላቀል ቤተሰብ ሁኑ።
294 views𐌴𐌱𐌽𐌴 𐌼𐌴𐌹𐌴𐌺 Ꙁ 𐌴𐍄Ⴙιορꙗ, 17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 20:22:57

1.2K views𐌴𐌱𐌽𐌴 𐌼𐌴𐌹𐌴𐌺 Ꙁ 𐌴𐍄Ⴙιορꙗ, 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 12:38:42 ይህ ሥራ የሚቆየው #እስከ ሐምሌ 20/2014 ብቻ ነው። ከዚያ በኋላ ክፍያው ለአንድ ሰው ወደ 5 ብር ይወርዳል። ስለሆነም በአንድ ሰው ዓሥር ብር ሆኖ ሳለ ተጠቀሙበት። ስለ ሥራው ሙሉ መረጃ በመጀመሪያ ቪዲዮውን ያዳምጡት።
252 views𐌴𐌱𐌽𐌴 𐌼𐌴𐌹𐌴𐌺 Ꙁ 𐌴𐍄Ⴙιορꙗ, 09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 12:34:51
ትኩረት ያስፈልጋል። ከዚህ መመሪያ ውጪ በውስጥ እየመጣችሁ ጊዜ አታጥፉ። ያዘዝኩትን በሙሉ የፈጸመ ብቻ በውስጥ እየገባ ያናግረኝ። ከዚያ ውጪ 50% የማይሆን ሥራ ይዞ ክፍያ ብሎክ ያስከትላል። ይልቁንስ እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ለካርድ ይሆናችኋል።
230 views𐌴𐌱𐌽𐌴 𐌼𐌴𐌹𐌴𐌺 Ꙁ 𐌴𐍄Ⴙιορꙗ, edited  09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 12:04:13 ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ ስለ ሥራው ሙሉ ማብራሪያ ይለቀቃል። ከዚህ በኋላ ከዚህ ቪዲዮ ውጪ የትኛውንም ህግ እና ደንብ አለከብርም። 3ቱን የዩቲዩብ ቻናል የተቀላቀለ እና Comment የሰጠ። እንዲሁም ሁለቱን የቴሌግራም ቻናሎች የተቀላቀለ ብቻ በውስጥ መስመር ያናግረኝ። ከዚያ ውጪ ቁንጽል መረጃ በመያዝ ክፍያ አልፈጽምም። ከዚህ ቪዲዮ ውጪ አስተያየት የሚባል ነገር የለም። ተቀላቀሉ ብዬ ደግሞ ኮሜንት ስላቸው እሽ አይሉም በማለት ጊዜ አታጥፉ። እኔን የሚመለከተኝ ጉዳይ አይደለም። ከዚህ በኋላ ሙሉ መረጃ ባለመያዘ የሚያደርቀኝን #በብሎክ ነው የማሰናብተው።
212 views𐌴𐌱𐌽𐌴 𐌼𐌴𐌹𐌴𐌺 Ꙁ 𐌴𐍄Ⴙιορꙗ, edited  09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 22:32:03 ለመጨረሻ ጊዜ ነገ ስለ ሥራው ግልጽ ማብራሪያ ይቀርባል። በመመሪያው መሠረት መሥራት ይቻላል።
232 views𐌴𐌱𐌽𐌴 𐌼𐌴𐌹𐌴𐌺 Ꙁ 𐌴𐍄Ⴙιορꙗ, edited  19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 14:04:43 ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? እስኪ ለእናንተ የሚጠቅም የሥራ ዕድል ከአንዳንድ ግለሰቦች ለማግኘት ችያለሁ። ስለሆነም ማንኛውም ሰው ከዚህ በታች የተቀመጡትን ሊንኮች በመጫን Subscribe ላደረገ ሰው የብር ሽልማት አዘጋጅተናል። ለአንድ ሰው 10 ብር።
ማሳሰቢያ:-
Share ስታደርጉ ወይም ስንት ሰው እንደጋበዛችሁ Screenshot በማድረግ ላኩልኝ። ምክንያቱም ክፍያችሁ በጋበዛችሁት ሰው ልክ ነው። በካርድ መልክ ወይም በጥሬ ብር ለመክፈል ዝግጁ ነኝ። ከዛሬ ጀምሮ ሥራችሁን መጀመር ትችላላችሁ። 100 ሰው የጋበዘ ሰው የ 1000 ብር ተሸላሚ ይሆናል። ፍጠኑ። በአንድ ሰው 10 ብር ይሰብስቡ። በሦስቱም የዩቲዩብ ቻናሎች ሰዎችን ይጋብዙ። ይሸለሙ። ማርያምን ክፍያ እከፍላለሁ።

#ጥብቅ #ማስጠንቀቂያ #Share #ማድረግ #ብቻ #ሳይሆን #የምትጋብዟቸው #ሰዎች #የቻናሎቹ #አባላት #መሆናቸውን #ማረጋገጥ #አለብኝ#ይህንን #ለማድረግ #ደግሞ #በቪዲዮ #የታገዘ #መረጃ #እልክላችኋለሁ! #በድምጽም #እልክላችኋለሁ! #ግልጽ #የሆነ #መረጃ #ባለመስጠቴ #ይቅርታ #ብያለሁ

ቻናሎቹ ፦

https://bit.ly/3HCtE8M

http://bitly.ws/sica

https://youtube.com/channel/UCjRwxgCnu_ulxqVJcZBqOHA

https://t.me/Amico2010

https://t.me/AmdE_MeleK_21
2.1K views𐌴𐌱𐌽𐌴 𐌼𐌴𐌹𐌴𐌺 Ꙁ 𐌴𐍄Ⴙιορꙗ, edited  11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ