Get Mystery Box with random crypto!

እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ልጆችን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለማነጋገር እየሞከርን ነው። የባንክ ሰ | #የግጥም_ዓለም

እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ልጆችን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለማነጋገር እየሞከርን ነው። የባንክ ሰራተኞች ናቸው። ሁሉም በይሁንታ ተስማምተዋል። ለክርስቲያኖች ዓሥራት በኩራት ማውጣት ግዴታ ነው። ስለዚህ ይህንን ዓሥራት በኩራት በባንክ አካውንት በማስገባት በአንድ አሰባስበን #ለሽማጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን መላክ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ያሰብነው ከተሳካ ጭራሽ ለካህናቱም ደመ_ወዝ መክፈል እንችላለን! በየወሩ ባንችል እንኳን በየሦስት ወሩ ደመ_ወዝ መክፈል እንችላለን! ስለዚህ ሁላችሁም የመንግስትም ሆነ የግል ሰራተኞች #ዓሥራት በኩራታችንን ለሽማጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን " በሚል መሪ ቃል እንረባረብ። አካውንቱን እኔ ራሴ እንዲከፈት አደርጋለሁ! ከሊቀ ካህናት ቀሲስ መሐሪ ጋር ስልክ እንደዋወላለን። እናንተም ከፈለጋችሁ 0933142862 #ዓምደ_ብርሃን ነው ስልካችሁን የሰጠን እያላችሁ ማውራት ትችላላችሁ። ሃሳብ አስተያየት እቀበላለሁ።