Get Mystery Box with random crypto!

ለሚቀጥሉት 30 ቀናት ማለትም ከነገ 9/10/2014 ዓ.ም ጀምሮ ከማህበራዊ ሚዲያ ማለትም(ከቲክቶክ | የዮቶር ልጅ - አምባዬ ጌታነህ

ለሚቀጥሉት 30 ቀናት ማለትም ከነገ 9/10/2014 ዓ.ም ጀምሮ ከማህበራዊ ሚዲያ ማለትም(ከቲክቶክ፣ፌስቡክ፣ኢንስታግራም፣ቴሌግራም ዩቲዩብ ) ለመራቅ በዚህ ስአት ከራሴ ጋር ስምምነት ፈፅሚያለሁ።ይህ ውሳኔዬም ለወደፊት ከ 60 ዓመት በላይ ለሚኖረኝ ዕድሜ የሚያገለግለኝ አቅጣጫ ይሆናል። የአንድ ሀገር ምሁራን ለሚመጣው ትውልዳቸው የልዕልና ሀብት ለማካበት እንደሚያቅዱት ሁሉ እኔም በእኔ ውስጥ ለሚወለድ አዲስ ትውልድ የሚበጅ እሳቤ ያስፈልገኛልና ከማህበራዊ ሚዲያ ሱስ በቅድሚያ ማገገም አንዱ ተግባር እንደሆነ በማወቄ እና ራሴን ከምፈልገው ማንነት ጋር ድጋሚ ለመውለድ ስል ይህን ወርቃማ ውሳኔ ወስኛለሁ። ውሳኔዬ አስደንጋጭም አስፈርጣጭም ለሚመስላችሁ ወዳጆቼ ግን ለሚመጡባችሁ ጥያቄዎችና መልሶች ተገዥ እንዳትሆኑ ለማሳሰብ እወዳለሁ።

For the next 30 days, starting tomorrow, October 9, 2014, E.C I agree with myself that I will stay away from social media (Tiktok, Facebook, Instagram, Telegram YouTube). Just as the scholars of a country plan to accumulate wealth and wealth for the next generation, I have made this golden decision because I know that recovery from social media addiction is one of the first steps and I need to think of something better for the next generation. I would like to remind my friends that you do not seem to be paying attention to the questions and answers that come your way.

@Adwa1888 አምባዬ ጌታነህ