Get Mystery Box with random crypto!

አየህ ይች ሀገር ህዝብ አላት! ሰው ግን የላትም! እንጨት ብቻውን ቆሞ ቤት አይሰራም! ማገር ያስፈ | የዮቶር ልጅ - አምባዬ ጌታነህ

አየህ ይች ሀገር ህዝብ አላት! ሰው ግን የላትም! እንጨት ብቻውን ቆሞ ቤት አይሰራም! ማገር ያስፈልገዋል፡፡ ህዝብም ብቻውን ሀገር አይሆንም፡፡ አንድነትን የሚጠብቁ ካስማዎች ያስፈልጉታል፡፡ የዚች ሀገር ካስማዎች እነ ቴዎድሮስ፣ እነ ሚኒሊክ አሁን የሉም፡፡ አንተ እነሱን መሆን አትችልም? ራዕያቸውን ብትጋራ ግን እነሱን ትተካቸዋለህ፡፡ እነሱን ለመተካት ደግሞ ግዴታ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት መሆን አይጠበቅብህም!.....››
(ቃለ ዲዲሞስ፣ ዴርቶጋዳ)

@amba88