Get Mystery Box with random crypto!

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

የቴሌግራም ቻናል አርማ amaramediacenter — አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)
የቴሌግራም ቻናል አርማ amaramediacenter — አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)
የሰርጥ አድራሻ: @amaramediacenter
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.56K

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-03-24 18:36:09 በታዋቂ ጋዜጠኞች ፖለቲከኞች እና ምሁራን የተጀመረው ንቅናቄ ቀጥሏል https://youtube.com/live/xY2rqyejAag?feature=share
664 views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 16:50:37 ካህኑ በድንጋይ ተወግረው ....የጄኔራል ተፈራ ማሞ ጉዳይ.. አማራዎች ይበዛሉ በሚል ከሰራ ለማስወጣት የታሰሩ ባጃጆች-መጋቢት 15 https://youtube.com/live/Fjy0t4YbVrw?feature=share
673 views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 13:58:32 ሰበር_የፋኖ ሰፈር ነው ብለው አፈረሱብን!
https://youtube.com/live/0oG3ATUBzRE?feature=share
700 views10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 21:46:58
በእዚህ በተቀደሰው የጾም ወራት እንድረስላቸው https://gofund.me/439e8931
307 views18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 21:43:38
እኔም ለወገኔ! https://gofund.me/439e8931
315 views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 21:40:51
ወላሂ ችግር አለ! የአባታችን እንባ ተማጽኖ https://gofund.me/439e8931
338 views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 21:38:35
የወለጋ ተፈናቃይ አማራዎች ስቃይ
299 views18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 20:06:56
የጎፈንድ ሚ ሊንክ- https://gofund.me/439e8931
378 views17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 18:20:25
እኔም ለወገኔ! ከሚኖሩበት ቀያቸው በግፍ ተፈናቅለው በተለያዩ ቦታዎች ተጠልለው ለሚገኙ ወገኖቻችን በዓይነት ድጋፍ በዓይነት ሊሰበሰብ ነው!
ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት እና አማራ ሚዲያ ማዕከል ከሸዋ የአማራ ወጣቶች ማህበር ጋር በመተባበር በማንነታቸው ብቻ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በተለይም ከኦሮሚያ እና ከቤንሻንጉል ጉሙዝ አካባቢዎች ተፈናቅለው በተለያዩ ቦታዎች ብርሃን ተጠልለው ለሚገኙ ወገኖቻችን በዓይነት ሰብአዊ ድጋፍ ማለትም_
• ምግብ ነክ ነገሮች
ዱቄት፣ ፓስታ፣ መኮረኒ፣ሩዝ ፣ የህጻናት አልሚ ምግቦች እና የማይበላሹ የታሸጉ ምግቦች
• የአልባሳት ድጋፍ
ብርድ ልብስ ፣ፍራሽ፣ የህጻናትና የአዋቂዎች ልብስ
• የንጽህና መጠበቂያዎች
ሳሙና፣ላርጎ፣ የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ እና መሰል የንጽህና መጠበቂያ ነገሮችን በመደገፍ ለወገኖቻችን እንድንተባበር በማክበር ጥሪ እናደርጋለን።
አድራሻ_ በቂርቆስ ክ/ከተማ ካሳንች ወረዳ 8 እዮቤድ ሪል ስቴት ህንጻ
ለተጨማሪ መረጃ አድራሻ:
_ 1) አበበ ውቤ +251911024040
2) ሸዋንአርጋው እንግዳ 251912128189
3) ዓባይ ዘውዱ 0907344144
በባንክ መደገፍ ለምትፈልጉ:_ ዓባይ ባንክ አካውንት ቁጥር: 184 101 960 158 1014 Aster Zewdu Demeke Shewanargaw Engida Tessema Abebe Wube Mersha
• አስተባባሪዎች ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት፣ አማራ ሚዲያ ማእከል እና ሸዋ የአማራ ወጣቶች ማህበር
#ሼር በማድረግ ላልሰሙት በማሰማት ወገኖችዎን በሚችሉት አቅም ይደግፉ!

#እኔምለወገኔ!
458 views15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 18:01:09
እኔም ለወገኔ! የምክክር እና የድጋፍ መርሀ ግብር ሊካሄድ ነው!
ቅዳሜ መጋቢት 16 2015 ዓ/ም (ማርች 25 2023) ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ (10 AM new York time) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተጋበዙ እንግዶቻችን ጋር እየተወያየን የተፈናቀሉ አማራ ወገኖቻችንን እንርዳ!
እኔም ለወገኔ! በማለት የድጋፍ እጃችንን እየዘረጋን አማራው የተጋረጠበትን ፈተና እና የመፍትሄ አቅጣጫዎች ዙሪያ ምክክር እናደርጋለን። እርስዎም የውይይቱ አካል ይሁኑ! ለአማራ ዘላቂ መፍትሄ ሀሳብ እያመነጩ ወገንዎን ከአስከፊ ረሀብ ይታደጉ!
እኔም ለወገኔ!

የዙም መግቢያ ሊንክ https://us06web.zoom.us/j/88676522122
የጎፈንድ ሚ ሊንክ- https://gofund.me/439e8931
Zelle is via email: enem_lewegenie@moreshwegenie.org
Paypal via email: amc@moreshwegenie.org

ዓባይ ባንክ አካውንት ቁጥር:
184 101 960 158 1014
Aster Zewdu Demeke
Shewanargaw Engida Tessema
Abebe Wube Mersha
433 views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ