Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ጎን ለጎን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር | Ahmed Habib Alzarkawi

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ጎን ለጎን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት ዳይሬክተር ሜሪ ካትሪን ፒ ጋር ተወያዩ።

በውይይታቸው በሁለትዮሽ ጉዳዮች እና በሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ላይ መምከራቸውም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል።