Get Mystery Box with random crypto!

አሳዛኝ ዜና ከቱርክ ለቀናት ሲፈለግ የቆየው ጋናዊው የቀድሞ የቼልሲ እና የኒውካስትል ዩናይትዱ ተ | Ahmed Habib Alzarkawi

አሳዛኝ ዜና ከቱርክ

ለቀናት ሲፈለግ የቆየው ጋናዊው የቀድሞ የቼልሲ እና የኒውካስትል ዩናይትዱ ተጫዋች ክርስቲያን አትሱ በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ህይወቱ አልፏል