Get Mystery Box with random crypto!

#Algeria የአለም የመጀመሪያው ዩኒቨርስቲ የት ተሰራ መቼ ተሰራ? የአለማችን የመጀመሪያው | Ahmed Habib Alzarkawi

#Algeria

የአለም የመጀመሪያው ዩኒቨርስቲ የት ተሰራ መቼ ተሰራ?

የአለማችን የመጀመሪያው ዩኒቨርሲቲ የተሠራው ዛሬ አልጄሪያ በምትባለው ሀገር ነው።ስሙ Madaura University ይባላል።

ዩኒቨርሲቲው አልጀሪያ ውስጥ Souk Ahras በተባለው ቦታ ነው የተሠራው። ዩኒቨርስቲው ተገንብቶ የተጠናቀቀው በ 75 BC( ከ 2098 አመት በፊት) ነው።ዩኒቨርስቲውን የገነባው ንጉስ Syphax የተባለው የ Numidian ኢምፓየር መሪ ነው።

በዚህ ንጉስ ጊዜ ግዛቱ ለየት ያለ የባህል የኢኮኖሚ የእውቀት ና የቴክኖሎጂ እድገት ማሳየቱ ይታወሳል። እስከ ዛሬ አለም ላይ የሚታወቁ አንዳንድ የጥራጥሬ ዘሮችና የወይራ ዘይት እርሻ የተጀመረውና የተስፋፋው በዚሁ ጊዜ ነበር።

የሚገርመው የዩኒቨርስቲው ግንባታ ከታች እንደሚታየው ብዙ ተከታታይ ጦርነት ውድመት ጊዜና የአየር ፀባይ ለውጥ ተቋቁሞ ዛሬም ድረስ በጉልህ ይገኛል።

A.F.Z