Get Mystery Box with random crypto!

የዛሬዉ ጨዋታ የጎሎቹ ባለቤቶች ! * ሁለገቡ ተጫዋች ሙጅብ ቃሲም በፊት መስመር አጥቂነት በተሰለ | Alpha Sport

የዛሬዉ ጨዋታ የጎሎቹ ባለቤቶች !

* ሁለገቡ ተጫዋች ሙጅብ ቃሲም በፊት መስመር አጥቂነት በተሰለፈባቸዉ ሶስት ጨዋታዎች 5ኛ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።

* አማካዩ ሱራፌል ዳኛቸዉ ደግሞ ከሁለት አመታት በኋላ በዛሬዉ ዕለት ኳስ እና መረብን ማገናኘት ችሏል።

@Alphasportet