Get Mystery Box with random crypto!

ይሄን ያውቁ ኖሯል !! የወቅቱ ኮከብ ተጫዋቾች አቡበከር ናስር ለኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያውን ጨዋ | Alpha Sport

ይሄን ያውቁ ኖሯል !!

የወቅቱ ኮከብ ተጫዋቾች አቡበከር ናስር ለኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያውን ጨዋታ ያደረገዉ በ2009 ከአርባምንጭ ከተሚ ጋር ሲሆን በትላንትናው ዕለት ደግሞ ከአምስት አመታት ቆይታ በኋላ ከክለቡ ጋር ሲለያይ የመጨረሻ ጨዋታውን ያደረገዉ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር መሆኑ የተለየ ግጥምጥሞሽ ሆኗል።

ተጫዋቹ ከቀጣዩ የዉድድር አመት አንስቶ ለደቡብ አፍሪካው ማሚሎ ዲሰንዳወስ ለመጫወት ፊርማዉን ማኖሩ ይታወሳል።

@Alphasportet