Get Mystery Box with random crypto!

ሸህ አብዱልአዚዝ ኢብኑ ባዝ 'አላህ ይዘንላቸውና' እንዲህ ብለዋል። ኢማሙ ተክቢረተል ኢህራም | አል ሙስሊም 🌴🌴🌴

ሸህ አብዱልአዚዝ ኢብኑ ባዝ "አላህ ይዘንላቸውና" እንዲህ ብለዋል።

ኢማሙ ተክቢረተል ኢህራም ሀርሞ ከቆመ በኋላ ፋቲሀ ከመቅራቱ በፊት የተወሰነ ዝም ካለ ለኢማሙና ለተከታዩ ለሁለቱም የመክፈቻው ዱአ መቅራት ሱና ነው። ነገር ግን ኢማሙ ከሀረመ በኋላ የመክፈቻ ዱአ ሳያደርግ ወዲያው ፋቲሀ ወደ መቅራት ከገባ ተከታዮቹ ፀጥ ብሎ ማዳመጥ እንጂ የመክፈቻ ዱአ ሊያደርጉ አይገባም። የአላህ መልእክተኛ (ኢማሙ ሲቀራ በጥሞና አዳምጡ) ብለዋልና።