የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
477
የሰርጥ መግለጫ
ለደስተኛነት ለሀሴት እንዲሁም ለማይናወጥ ጥልቅ ሰላም መንስኤ የሆነውን እውነተኛውን ሀብታቸውን ያላወቁ እነሱ ለማኞች ናቸው:: የበዛ ቁሳዊ ሀብት ቢኖራቸውም እንኳ ደስታን ለማግኘት ውጪን ይመለከታሉ::እነዚህ ሰዎች በውስጣቸው የከበረ ሀብት ተትረፍርፏል::
🤝አብረን እንደግ ተቀላቀሉን
@All_WeHaveIsNow
💛የተሰማችሁን ሀሳብ አስተያየት አድርሱን!!
@SA_EED_0
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
2
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-07-13 19:02:13
ማንም ይሁን ማን! የሚነግርህ !! ከሆነ መንገድ አለኝ ወደ መንፈሳዊ መገለጥ የሚያመራህ ብሎ የራስህን ሰዓት ከእጅህ ላይ ወስዶ እንደሚሸጥልህ ሰው ነው።
~አላን ዋትስ
ውብ አሁን!!
@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow
54 viewsedited 16:02
2022-07-13 19:00:32
56 views16:00
2022-07-13 18:01:26
የአሜሪካው የህዋ ምርምር ተቋም ከሌሎች አጋር ተቋማት ጋር በመሆን 10ቢሊዮን ዶላር ወጪ በማድረግ በ30አመታት ውስጥ የገነባው ጀምስ ዌብ የተሰኘው ግዙፉ ቴሌስኮፕ ከምድር አንድ ሚሊዮን በላይ ማይሎች ርቆ ካለበት የላካቸው የጥልቁ ህዋ ምስሎች
ውብ አሁን!!
@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow
56 views15:01
2022-07-13 17:54:19
51 views14:54
2022-07-13 15:05:43
'We are many and not one
The one does not come into
being till the many cease The clamorous many are at war with each other day and night, and this war is the pain of life.
~Jiddu,Krishnamurti
Commentaries on Living, Series |, Chapter 15
ብዙ ነን አንድ አይደለንም።
አንድ መሆን አንችልም::
ብዙዎች እስኪጠፉ ድረስ፥
የሚንጫጩት ብዙዎች ናቸው።
እርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ናቸው።
ቀን እና ማታ, እና ይህ ጦርነት ነው።
የህይወት ህመም
ውብ አሁን!!
@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow
55 viewsedited 12:05
2022-07-13 15:02:54
53 views12:02
2022-07-13 14:40:08
"You think you’re in love, but you just want to be loved."
To Our Loves (1983) / dir.
Maurice Pialat
" እንዳፈቀርክ ታስባለህ። ነገር ግን መፈቀርን ነው፥ የምፈልገው ።"
ውብ አሁን!!
#Love
@All_WeHaveIsNow
51 viewsedited 11:40