Get Mystery Box with random crypto!

💚ውብ አሁን !!

የቴሌግራም ቻናል አርማ all_wehaveisnow — 💚ውብ አሁን !!
የቴሌግራም ቻናል አርማ all_wehaveisnow — 💚ውብ አሁን !!
የሰርጥ አድራሻ: @all_wehaveisnow
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 477
የሰርጥ መግለጫ

ለደስተኛነት ለሀሴት እንዲሁም ለማይናወጥ ጥልቅ ሰላም መንስኤ የሆነውን እውነተኛውን ሀብታቸውን ያላወቁ እነሱ ለማኞች ናቸው:: የበዛ ቁሳዊ ሀብት ቢኖራቸውም እንኳ ደስታን ለማግኘት ውጪን ይመለከታሉ::እነዚህ ሰዎች በውስጣቸው የከበረ ሀብት ተትረፍርፏል::
🤝አብረን እንደግ ተቀላቀሉን
@All_WeHaveIsNow
💛የተሰማችሁን ሀሳብ አስተያየት አድርሱን!!
@SA_EED_0

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-14 16:25:07 "For most people to be happy,
there has to be a person, place, or thing involved in their happiness.
In true happiness, there are no things involved. It's a natural state.
You will abide in that state forever."

~ Robert Adams


"ብዙ ሰዎች ደስተኛ እንዲሆኑ,
ሰው፣ ቦታ ወይም የሆነ ነገር መኖር አለበት። በደስታቸው ውስጥ ተሳታፊ
የሆነ፥ ነገር ግን እውነተኛ ደስታ ፣
ምንም የሚያካትተው ነገሮች የሉትም። የተፈጥሮ ሁናቴ ነው። በዚህ ሁናቴ ውስጥ ለዘላለም ትኖራለህ።


ውብ አሁን!!

@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow
51 viewsedited  13:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 16:00:24
48 viewsedited  13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 14:09:54

ደስታ እንኪፈጠር የምትጠብቀው ነገር አይደለም :: እራስህ የምትፈጥረው እንጂ፥



ውብ አሁን!!

@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow
45 views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 14:09:47
45 views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 12:43:02 QUESTION: Does awareness mean a state of freedom, or merely a process of observation?

KRISHNAMURTI :This is really quite a complex problem .Can we understand the whole significance of what it is to be aware? Do not let us jump to any conclusions. What do we mean by ordinary awareness? I see you; and in watching you, looking at you, I form opinions. You have hurt me, you have deceived me, you have been cruel to me, or you have said nice things and flattered me; and consciously or unconsciously all this remains in my mind. When I watch this process, when I observe it, that is just the beginning of awareness, is it not? I can also be aware of my motives, of my habits of thought. The mind can be aware of its limitations, of its own conditioning;

——————————————————

ጥያቄ፡ ንቃተ ህሊና ማለት የነጻነት ሁኔታ ነው ወይስ የመመልከት ሂደት ብቻ?

KRISHNAMURTI : ይህ በእውነቱ በጣም የተወሳሰበ ችግር ነው ። መታወቅ ያለበትን አጠቃላይ ጠቀሜታውን ልንረዳው እንችላለን? ወደ የትኛውም መደምደሚያ ሳንሄድ ።

ተራ ግንዛቤ ስንል ምን ማለታችን ነው? እየተመለከትኩህ ነው; እና አንተን በማየት ፣ አንተን እያየሁ ፣ አስተያየቶችን እፈጥራለሁ ። ጎድተኸኝል ፣ አታለልኸኛል፣ ጨክነኸብኛል ፣ ወይም ጥሩ ነገር ተናግረህ አሞግሰኸኛል ; እና በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ይህ ሁሉ በአእምሮዬ ውስጥ ይቀራል። ይህን ሂደት ስመለከት፣ ሳስተውል፣ ይህ የግንዛቤ ጅምር ነው፣ አይደለም እንዴ! በተጨማሪም የራሴን ተነሳሽነት፣ የአስተሳሰብ ልማዶቼን ማወቅ እችላለሁ። አዕምሮም ውስንነቱን ሊያውቅ ይችላል ::የራሱን ኮንዲሽኒግ


ውብ አሁን!!

#jkrishnamurti
@All_WeHaveIsNow
56 viewsedited  09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 12:34:50
50 views09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 23:08:05 ከደስታ ቢስነት መላቀቅ

እያደረግከው ባለህው ነገር ምሬት አለብህ? ስራህን ሊሆን ይችላል ወይም ደግሞ አንድን ነገር ለማድረግ ተስማምተህ ስታበቃና ነገርየውን እያደረግከው እያለህ ከፊሉ ልብህ አሚን ብሎ አልተቀበለውም ምሬትም ገብቶታል የቅርብህ የሆነ ሰው ላይ ባትናገረውም የሆነ አይነት ምሬት አለብህን? ይህ ከሆነ የምታወጣው አላስፈላጊ ጉልበት ውጤቱ ዞሮ ዞሮ የሚጎዳው አንተኑ እንዲሁም በዙሪያህ ያሉትን ሰዎች እንደሆነ ተገንዝበህዋልን? መለስ ብለህ ወደ ውስጥህ ተመልከት ሌላው ቀርቶ ርዝራዥ ምሬትና እምቢተኝነት አለን? ካለ በአዕምሮ ረገድ እንዲሁም በስሜት ረገድ ከሁለቱም አንፃር አስተውለው በተማረርክበትና በእምቢተኝነትህ አዕምሮህ የሚያፈልቀው ምን አይነት ሀሳቦችን ነው? ከዚያም ለእነዚህ ሀሳቦች ሰውነትህ የሚሰጠው አፀፊታዊ ምላሽን ማለትም ስሜቱን ተመልከተው ስሜቱን አዳምጠው ስሜቱ ደስ የሚል ነው ወይስ አስቀያሚ ? ስሜቱን አንተ በውስጥህ አቅም እንዲያገኝ የምትፈቅደው ነውን? ሌላ አማራጭስ የለህምን? ምናልባት ብልጫ እየተወሰደብህ ሊሆን ይችላል ምናልባትም እየሰራህ ያለህው ስራ አድካሚም ሊሆን ይችላል ምናልባትም የቅርቤ ያልከው ሰው ወስላታ, የሚያበሳጭ , ትንኩሽት ሁኖብህም ሊሆን ይችላል ሁኖም ግን ይህ ሁሉ ዝባዝንኬ አላስፈላጊ ነው ሁኔታውን በተመለከተ ሀሳቦችህና ስሜቶችህ ምክንያታዊ ሆኑም አልሆኑም ፉይዳ ይኑራቸውም አይኑራቸው ተገቢነት ግን የላቸውም አንተ እያደረግክ ያለህው የሆነና የሆነውን ያለውንና ያለውን አሻፈረኝ እያልክ ነው ሀቁ ይህ ነው

የአሁን ግዜን( ቅፅበት) በጠላትነት እየፈረጅከው ነው ደስታ ማጣትን እየፈጠርክ ነው በውስጣዊና በውጫዊ መካከል ግጭት እየቆሰቆስክ ነው የአንተ ደስተኛ አለመሆን የገዛ እራስህን የውስጥ ማንነትህን ይበክለዋል ያንተንም ብቻም ሳይሆን በዙሪያህ ያሉትንም ያውካል አልፎ ተርፎም አንተ የመንጋው አንዱ አካል ነህና በጥቅሉ የሰው ዘርን መንፈስንም ይበክላል ለምድሪቷ መበከል ብቸኛው መንስኤ የውስጣዊ መንፈስ መበከል ወደ ውጭ የመንፀባረቅ ውጤት ብቻ ነው ማለትም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ንቃተ ህሊና አልባ ግለሰቦች ለውስጣዊ ሰላማቸው ግዴለሽ በመሆን ሀላፊነታቸውን ስላልተወጡ ነው ምድሪቱ የተበከለችውእያደረግክ ያለውን ነገር መተው እንዲሁም ቅር ላሰኘህ ሰው የሚሰማህን አንድም ሳታስቀር መግለፅ አለበለዚያም ደግሞ ሁኔታውን በተመለከተ የውሸት ማንነትን ከማጠናከር በስተቀር ሌላ አንዳች ፉይዳ የሌለውን አዕምሮህ የፈጠረብህን አሉታዊነት አሽቀንጥረህ መጣል ሌላው ቀርቶ የነገሩን እርባና ቢስነት ማወቅ በራሱ ጠቃሚ ነው

ማንኛውም ሁኔታ በወጉ ለማድርግ አሉታዊነት በጭራሽ አዋጭ መንገድ አይደለም እርግጥ ነው የበለጠ እየተዘፈቅክበት, እየተዘፈቅክበት እንድትመጣ ነው የሚያደርግህ በአሉታዊነት አቅመጉልበት የሚከወን ማንኛውም ነገር በአሉታዊነት ከአንዱ ወደሌላው አቅመ ጉልበት ይበከልና በግዜ ሂደት ለተጨማሪ ስቃይ ለተጨማሪ ደስታ ማጣት ይዳርጋል

በተጨማሪም ማንኛውም አይነት በውስጥ ያለ አሉታዊነት ከአንዱ ወደሌላው ተዛማች ነው ደስታ ማጣት ከአካላዊ በሽታ ይልቅ የበለጠ በቀላሉ ይዛመታል የማስተጋባት ህግንም በመከተል ሌሎች ሰዎች ውስጥ ድብቅ አሉታዊነትን ያጭራል ፍሬውንም በውስጣቸው ይዘራል ሰዎች አይነኬ ካልሆኑ በስተቀር ማለትም ከፍተኛ ንቃተ ህሊና ከሌላቸው በስተቀር እነርሱም ሰለባ ከመሆን አያመልጡም

አንተ ምድሪቱን እየበከልክ ነው? ወይስ የተበላሸውን እያቃናህ? ለውስጣዊ ሰላምህ ሀላፊነቱ የራስህ እንጂ የሌላ የማንም ሰው አይደለም እንዲሁም ደግሞ ለውስጣዊ ሰላምህ ሀላፊነቱ ያንተ እንደሆነ ሁሉ ለውጫዊውም ሀላፊነቱ ያንተው ነው የሰው ልጆች ውስጣቸውን መበከላቸውን ሲያቆሙ ውጭውንም መበከላቸውንም ይተዋሉ

ውብ አሁን!!

@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow
65 viewsedited  20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 23:01:52
54 views20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 20:58:41

የጥሞና ነጥብ ፥ አንተን
ያለህበት ባታ ማድረስ ነው።

ውብ አሁን!!

#mediation
@All_WeHaveIsNow
61 viewsedited  17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 20:58:04
60 views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ