Get Mystery Box with random crypto!

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 8 ─────────── ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - | አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 8
───────────
ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ሰደቃ የሚሰጥ የሆነ ሰው የሚሰጠው ሰደቃ በምስኪኑ እጅ ከማረፉ በፊት በአላህ እጅ ላይ እንደሚያርፍለት ቢያውቅ ኖሮ ተቀባዩ  ከሚያገኘው የደስታ ስሜት የበለጠ ሰጪው  ይደሰት ነበር።»

۞ مدارج السالكين【1/26】۞
───────────
@AlAminMedia1