Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ያዉ እንደሚታወቀዉ አረፋን ከየቲሞች ጋር ብለን ያዘጋጀነዉ | አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ

ያዉ እንደሚታወቀዉ አረፋን ከየቲሞች ጋር ብለን ያዘጋጀነዉ ፕሮግራም ግማሹ ባይሳካምኳን ነገር ግን ግማሹ በመሳካቱ አልሀምዱሊላህ።

ነገር ግን ለአረፋ ያልደረስልናቸዉን 83 የሚሆኑ የቲሞች ያዉ የሚለብሱት ልብስ የላቸዉምና ቢያንስኳን ቅያሪ የሚሆን ልብስ እንግዛላቸዉ እናልብሳቸዉ።

በረንዳ ላይ እያደሩ ፀሀይና ዝናብ ብርድ እየተፈራረቀባቸዉ ያሉትን አቅመ ደካማ 21 እናቶች አሉና ቤት እንከራይላቸዉና ስራም እናስጀምራቸዉ።

ቤታቸዉ ዉስጥ ሚላስ ሚቀመስ ያጡ 18 ቤተሰቦች መሳኪኖች አሉና ለነሱ አስብዛ ምግብ እናስገባላቸዉ።

በዚ ኸይር ስራ እንሳተፋለን አባልም ሆነን እንቀጥላለን ለምትሉ እህት ወንድሞች ካላቹህ ኑና አናግሩን አለንላቸዉ ከጎናቸዉ ነን በሉን።

ለበለጠ መረጃና ልታናግሩን ከፈለጋቹ በዚህ ሊንክ በዉስጥ መስመር ገብታቹህ አናግሩን
@ridamirsab


ጉሩፓችንንም ተቀላቀሉ
https://t.me/ALHIDIYAWOCH