Get Mystery Box with random crypto!

አጭር አሳሳቢና ወሳኝ መልእክት አለችኝ ተረጋግታቹህ አብቡና ሼር አድርጉልኝ አሰላሙአለይኩም ወራ | አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

አጭር አሳሳቢና ወሳኝ መልእክት አለችኝ ተረጋግታቹህ አብቡና ሼር አድርጉልኝ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ

Al Amin Media የኡማዉ ድምፆ አለማቀፍ የመረጃ ወኪል የተበዳይ ሙስሊሞች ጉዳይ ያሳስበኛል

በአሏህ ፈቃድ ሆኖ ከ9ቀን እስር ቤት ስቃይ በኋላ ለሶስት ሳምንት ታምሜና ስሰቃይ ነበረ አሁን ግን እየተሻለኝ ነዉ።

ምናልባት ብዙወቻቹ የታስርኩበትን ጉዳይ ታቁት ይሆናል የማታቁም ትዮራላቹ። ጉዳዩም ሙስሊሙ ኡማ ላይ በድብቅ የሚፈጠሩ አስነዋሪና የሽብር ጥቃቶችንና መረጃዎችን ማጋለጥ ለአልጀዘሪያ ቲቪ መረጃ አሳልፊ መስጠቴ ነበረ ።

ይሄን ስራዬን ስሰራ ከአንድ ከአሏህ ዉጪ ማንንም ሳልፈራ ነዉ። በዚህም ስራዬ ምክኒያት ከመንግስትና ከአክፍሮት ሀይላቶች በርካታ ዛቻና ማስፈራሪያውች ደርሰዉብኛል። ሆኖም ግን እኔ በነዚ ሰዎች ዛቻ እጅ ሳልሰጥ ቀጥያለዉ።

እና ይሄንን ስራዬን ለጊዜዉ በደረሰብኝ ከፍተኛ ጥቃት ለተወሰኑ ቀናቶች አቁሜዉ ነበረ። አሁን ግን ይሄንን። የኡማዉ ድምፅ በመሆን አለማቀፍ ድብቅ ቆሻሻ መረጃዎች ለማጋለጥ የተበዳይ ሙስሊሞች ጉዳይ ያሳስበኛል ብዬ የሶሻል ሚዲያ ስራየን ቀጥያለዉ።

ካሁን በፊት የነበሩት የሶሻል ሚዲያ አካዉቶቼ ሙሉ በሙሉ የዩቱብ የኒስታግራም የቲክቶክ የፊስቡክ ቲዉተር ቴሌግራም ሁሉም አካዉቶቼ ካሁን በኋላ አገልግሎት እንዳይሰጡ ስለተዘጉብኝ። አዳዲስ የከፈትኮቸዉን የተለያዩ መረጃዎችን የምለቅባቸዉን አካዉቶችን በመቀላቀልና ሼር በማድረግ ቴላግራም ጉሩፔ ላይ ደሞ ሰዎችን አድ በማድረግ በሙስሊሙ ማሀበረሰብ ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችና የምለቃቸዉ አለማቀፍ መረጃዎች ህዝበ ሚስሊሙ በአጭር ጊዜ እንዳደርሰዉ ሲባል አካዉቶቼን ሼር በማድረግ በተለያዩ ፔጆች በማስተዋወቅ ተባበሩኝ የበኩላቹሁን ድርሻም እንድትወጡ ስል መልእክቴን አስተላልፋለዉ።


Al Amin Media የኡማዉ ድምፆ አለማቀፍ የመረጃ ወኪል የተበዳይ ሙስሊሞች ጉዳይ ያሳስበኛል እናተስ

ቴሌግራም ቻናል

https://t.me/AlAminMedia1
https://t.me/AlAminMedia1

ቴሌግራም መወያያ ጉሩፕ

https://t.me/AlAminMedia2
https://t.me/AlAminMedia2

ቲክቶክ አካዉት
https://www.tiktok.com/@alaminmediaa?_t=8denfq140SD&_r=1

ስለሚዲያዉ ስራዎች ልታናግሩኝ የምፈልጉ
ridamirsab