Get Mystery Box with random crypto!

“አልበያን፡- ጀምዒያ፣ ሱሪና የተብዲዕ ህግጋት” በውስጡ የተካተቱ ጉዳዮች - የማህበር ምንነት፣ | Al HiDAYA MidiA የተበዳይ ሙስሊሞች ጉዳይ ያሳስበኛል📚ተዉሂድ የሁለት ሀገር የስኬት 🔑ቁልፍ ነዉ📖

“አልበያን፡- ጀምዒያ፣ ሱሪና የተብዲዕ ህግጋት”

በውስጡ የተካተቱ ጉዳዮች
- የማህበር ምንነት፣ ጥቅሞችና ጉዳቶች
- ማህበርን በተመለከተ የዑለማዎች እይታ ምን ይመስላል? ከ30 በላይ የሚሆኑ ዑለማዎች ፈትዋዎች፣ ተግባሮችና ንግግሮች ተካተዋል፡፡
- የሚፈቅዱ ዑለማዎችን ፈትዋዎች ዋጋ ለማሳጣት የሚደረጉ አጉል ብልጠቶችና ምላሾች
- በማህበራት ላይ የሚነሱ ብዥታዎችና መልሶች፡፡ ለምሳሌ፡-
o “ማህበር ቢድዐ ነው”፣
o “ማህበራት ለሰው ሰራሽ ህግ እውቅና መስጠት አለባቸው”፣
o “በከሃዲዎች መመሳሰል አለባቸው”
o “ማህበራት የፖለቲካ ማስፈፀሚያ ናቸው!”
o “ገንዘባቸውን በወለድ ባንኮች ያስቀምጣሉ”
o “ማህበራት የልዩነት መንስኤ ናቸው” እና ሌሎችም
[2] ሱሪ
- ሱሪና ሲርዋል ይለያያሉን? የሚነሱ ብዥታዎችና መልሶች፣
- በሱሪ ላይ የተለያዩ የዑለማዎች አቋም፣
- ሱሪን ለመከልከል የሚነሱ ምክንያቶች በዑለማዎች ንግግሮች ሲፈተሹ፣
- ሶላት በሱሪ (የአራቱ መዝሀቦችና የዘመናችን ዑለማዎች እይታ ጋር ሲገናዘብ)፣
[3] የተብዲዕ ቅድመ-ሁኔታ
- ከተብዲዕ በፊት ሊስተዋሉ የሚገባቸው ከጥንት ጀምሮ ባሉ ታላላቅ ዑለማዎች የተጠቀሱ ጥቂት መሰረታዊ የአህሉ ሱንና መርሆዎች፣
- አስፈላጊ ጥንቃቄዎች
መፅሐፉ በአላህ ፈቃድ በቅርብ ቀን ገበያ ላይ ይውላል፡፡

=
@AlhidayaMidia