Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ቀን #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት:: አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊ | ሀድራ ጉድ ይዛለች

አንድ ቀን #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)
ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት::
አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡
1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ
2,ቁርዐን አኽትም
3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል
4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ
5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤
ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል?ብሎ ጠየቃቸው
ረሱልም (ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ፡
1,አራት ጊዜ ሱረቱል #ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው።
2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል #ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል።
3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል።
4,አስር ጊዜ #እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው።
5,አራት ጊዜ #ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው:;;

አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና።

አላህ ባነበብነው ባስተላለፍነው ተጠቃሚ ያድርገን
https://t.me/Alhamdumuredu
https://t.me/Alhamdumuredu