Get Mystery Box with random crypto!

እስልምና ብቸኛው የሰው ልጅ ለምን እንደተፈጠረ የነገረን ሀይማኖት እንደሆነ ስንቶቻችን እናውቃለን? | ሀድራ ጉድ ይዛለች

እስልምና ብቸኛው የሰው ልጅ ለምን እንደተፈጠረ የነገረን ሀይማኖት እንደሆነ ስንቶቻችን እናውቃለን?

ጅንንም ሆነ የሰው ልጅን አልፈጠርኳቸውም እኔን በብቸኝነት ሊገዙኝ ቢሆን እንጂ

ሁሉም ሀይማኖቶች የሰው ልጅ እንዴት እንደተፈጠረ እንጂ ለምን እንደተፈጠረ አይገልፁም።

ታላላቅ ፈላስፋና ጠቢባን ፣ ሳይንቲስትም ሆኑ ዶክተሮች የሰው ልጅን አፈጣጠር እንጂ የመፈጠር ምክንያት መግለፅ አልቻሉም።

ምድር እስካሁን ካስተናገደቻቸው ጥያቄዎች ሁሉ ከባዱ ና ያልተመለሰው ይኸው ለምን ተፈጠርን? ነው።

ቢጨንቃቸው የአደምና ሀዋ የመፈጠር ምክንያት ቢጠፋቸው ከዝንጀሮ ነው የመጣችሁት ብለውን አረፉ። እኛም እንላለን ዝንጀሮስ ለምን ተፈጠረ?

https://t.me/Alhamdumuredu
https://t.me/Alhamdumuredu