የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.25K
የሰርጥ መግለጫ
አስደሳች ዜና ለተሰባበረ፣ፎሮፎር ላስቸገረው ፣ቁመትና ብዛት ለመጨመር ቤት ውስጥ በተዘጋጁ ለፀጉር እና ለቆዳ በሚመከሩ ከኬሚካል ንፁህ በሆኑ ቅመሞች እንንከባከቦታለን በአላህ ፍቃድ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጡን ይመለከታሉ።
ከእንክብካቤ በተጨማሪ የማማከር አገልግሎትም እንሰጣለን።
https://t.me/joinchat/AAAAAElbjGoGhHmP1cCjiA
ስልክ ቁጥር
0923296868
@hanumd
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-04-02 05:39:29
1.9K views02:39
2022-03-30 17:22:22
1.9K views14:22
2022-03-29 10:35:53
ሰላም እንዴት ናችሁልን ውድ የአለውያ ቤተሰቦች
ከረመዳን 1 ጀምሮ ሊተገበር የሚገባ:–
1,ከ1:30 እስክ 7:00 ሰአት የገባ ከስተመር ብቻ ነው ምናስተናግደው
2,ከቀኑ ውጭ የሚመጣን ሳምንቱን ሳይጠብቅ ሚመጣ ከስተመር ለማስተናገድ ግዜ የለንም(አናስተናግድም)።
3,በየሳምንቱ ማይገኝ ከስተመር አናስተናግድም።ጉዳይ ከገጠመው በሱ ቦታ ነባር ከስተመር ይተካ ዘንድ ደውሎ በማሳወቅ ይተባበረን
4,አዲስ ሰው ምንቀበለው ብዙም ለትሪቱ ግድ የሌለውና መምጣት ሲፈልግ ብቻ በሚመጣን ከስተመር ምትክ ስለሆነ በሇላ መተው እንዳይጠይቁን።ከወዲሁ ያስቡበት።
እናመሰግናለን።
1.8K viewsedited 07:35
2022-03-17 15:11:02
ለህይወታችን ለውጥ ወሳኝ ምክር በተለይ ኮምፕሌን የምታበዙ ሰዎች ተመልከቱ።
2.0K views12:11