Get Mystery Box with random crypto!

በእናቴ ማህፀን ውስጥ ሳለው አጥንቶቼ ሳይዋደዱ ደፋ ቀና ስል አድጌ እግሮቼም ቆመው ሲሄዱ ሳልፈጠ | Albastros Ministries

በእናቴ ማህፀን ውስጥ ሳለው አጥንቶቼ ሳይዋደዱ
ደፋ ቀና ስል አድጌ እግሮቼም ቆመው ሲሄዱ
ሳልፈጠር የተፈጠሩን ቀኖቼን ያየህ
መልካም እየሆንክ እስከዛሬ እኔን እረዳህ

በእግዚአብሔር መልካምነት የረሰረሱ 40 አመታትን ጨርሼ እነሆ ዛሬ በመልካምነቱ 41 ጀመርኩ ክብሩ ይስፋ