Get Mystery Box with random crypto!

በአወዛጋቢዎቹ የራያ አካባቢዎች ግጭት መከሰቱን ተከትሎ የአፍሪካ ህብረት መግለጫ አወጣ በአፍሪካ | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

በአወዛጋቢዎቹ የራያ አካባቢዎች ግጭት መከሰቱን ተከትሎ የአፍሪካ ህብረት መግለጫ አወጣ

በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት በተደረሰው የፌደራል መንግስት እና የህወሓት የዘላቂ ሰላም ስምምነት፣ ሁለቱ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ የሚያነሱባቸው "አወዛጋቢ ቦታዎች" በህገመንግስቱ መሰረት እልባት እንዲያገኙ እንደሚደረግ ይጠቅሳል።
https://bit.ly/3Wc5L1m