Get Mystery Box with random crypto!

በ58 ዓመቱ ወደ ኳስ የተመለሰው ሮማሪዮ ብራዚላዊው የእግር ኳስ ኮከብ ሮማሪዮ በ58 ዓመቱ ወደ | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

በ58 ዓመቱ ወደ ኳስ የተመለሰው ሮማሪዮ

ብራዚላዊው የእግር ኳስ ኮከብ ሮማሪዮ በ58 ዓመቱ ወደ እግር ኳስ ጨዋታ አስታውቋል።
ከ15 ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ እግር ኳስ የተመለሰው ሮማሪዮ፤ ከአዲሱ ክለቡ የብራዚሉ አሜሪካ የእግር ኳስ ክለብ ጋርም ልምምድ አድርጓል።
ቪዲዮውን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤