Get Mystery Box with random crypto!

በጋዛ ሆስፒታሎች የተገኙት ጅምላ መቃብሮች ምርመራ እንዲደረግባቸው የፍልስጤም ባለስልጣናት ጠየቁ | Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

በጋዛ ሆስፒታሎች የተገኙት ጅምላ መቃብሮች ምርመራ እንዲደረግባቸው የፍልስጤም ባለስልጣናት ጠየቁ

ቡድኑ እንደገለጸው የእስራኤል ወታደሮች ቦታውን ለቀው ከወጡ በኋላ በሆስፒታሎቹ አጥር ግቢ ውስጥ 400 ሰዎች የተቀበሩባቸው ጅምላ መቃብሮች ተገኝተዋል።
https://bit.ly/44e4Bo5