Get Mystery Box with random crypto!

አል_በሳዕ

የቴሌግራም ቻናል አርማ al_besaa — አል_በሳዕ
የቴሌግራም ቻናል አርማ al_besaa — አል_በሳዕ
የሰርጥ አድራሻ: @al_besaa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 173

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-01-27 20:17:49 #ምርጥ መንዙማ

#ትንሹ ነቢል ሙከረም

شريف نبيل مكرم
❀በቴሌግራም
❀ይ ላ ሉን!


@al_besaa
@al_besaa
@al_besaa
146 viewsشريف نبيل مكرم, 17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-27 20:17:33 #ምርጥ መንዙማ

#ትንሹ ነቢል ሙከረም

شريف نبيل مكرم
❀በቴሌግራም
❀ይ ላ ሉን!


@al_besaa
@al_besaa
@al_besaa
137 viewsشريف نبيل مكرم, 17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-27 20:17:24 #ምርጥ መንዙማ

#ትንሹ ነቢል ሙከረም

شريف نبيل مكرم
❀በቴሌግራም
❀ይ ላ ሉን!


@al_besaa
@al_besaa
@al_besaa
130 viewsشريف نبيل مكرم, 17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 09:13:13 Channel photo updated
06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 09:11:16 የሙስጠፋ ኢስነይኖ

እጠብቆታለው መጠበቅ ሹመት ነው፣
ሰማይ በጥበቃ ረግቶ እንደቆመው፣
የፈጣሪ እጁ ድንገት ቢንቀሳቀስ፣
መሬት ወድቆ ነበር ፊቱ ሳይመለስ፣
እኔም ጥበቃየን ባቆም ብዘናጋ፣
ቀኑም አይጨልምም ምሽቱም አይነጋ፣
በሳቄ እያበራሁ የጠቆረውን ቀን፣
ሌሊት ወጥቻለሁ ለመጠበቅ አንቱን፣
ላንቱና ለሰማይ ተቀምጠን የምናድረው፣
ኖሩ ተባለ እንጂ መኖር ያልጀመርነው፣
እድሜ የማይሄደው ለኔና ለእርሶ ነው።

#ትንሹ ነቢል ሙከረም

شريف نبيل مكرم
❀በቴሌግራም
❀ይ ላ ሉን!


@al_besaa
@al_besaa
@al_besaa
144 viewsشريف نبيل مكرم, 06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 09:11:09 የሙስጠፋ ኢስነይኖ

አንድ የሐድራ ምሁር
        ሊቅ የተጠበበ የሚሉት የበቃ፣
አንድ ሌት በሕልሙ
ቢራቢሮ ሆኖ አየና ሲነቃ፣
እንዲህ ሲል ጠየቀ
ፊቱን አጨፍግጎ መልስ በመጓጓት፣
" ቢራቢሮዋ ናት ወይስ
እኔ ሰው በሕልሜ ያየኋት? "
እናም ይህ ባለተስፋ
የሚያረካውን መልስ ጠይቆ ስላጣ፣
መልስ ሲያፈላልግ ኖሮ
ኖሮ ሞተ ራሱን እንዳጣ፡፡

#ትንሹ ነቢል ሙከረም

شريف نبيل مكرم
❀በቴሌግራም
❀ይ ላ ሉን!


@al_besaa
@al_besaa
@al_besaa
127 viewsشريف نبيل مكرم, 06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 09:10:58 የሙስጠፋ ኢስነይኖ

ሐድራ ማለት ሰው ነው ብለን እያወራን፣
ሰው ማለትም ሐድራ እያልን እየጠራን፣
ቅኔውን ዘርፈነው ፍቺው ግን ካስፈራን፣
በሐድራ ግንድ ላይ ጥላቻን ካፈራን፣
በባላገር ብሂል ጎጆዋን ከሠራን፣
ምኑን ሐድራ ሆንን ከሰውነት ጎድለን፣
ከአፈር የተጣላን ከአፈሩ ተፈጥረን፣
ሰው የመሆን ቅሉን በሐድራ ካልተመነ፣
የእናቱን ማህፀን አፈር ካላመነ፣
ሰውነት ብቻውን ምኑን ሐድራ ሆነ።

#ትንሹ ነቢል ሙከረም

شريف نبيل مكرم
❀በቴሌግራም
❀ይ ላ ሉን!


@al_besaa
@al_besaa
@al_besaa
115 viewsشريف نبيل مكرم, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 09:10:41 #ምርጥ መንዙማ

#ትንሹ ነቢል ሙከረም

شريف نبيل مكرم
❀በቴሌግራም
❀ይ ላ ሉን!


@al_besaa
@al_besaa
@al_besaa
109 viewsشريف نبيل مكرم, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 09:10:34 #ምርጥ መንዙማ

#ትንሹ ነቢል ሙከረም

شريف نبيل مكرم
❀በቴሌግራም
❀ይ ላ ሉን!


@al_besaa
@al_besaa
@al_besaa
112 viewsشريف نبيل مكرم, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 09:10:22 #ምርጥ መንዙማ

#ትንሹ ነቢል ሙከረም

شريف نبيل مكرم
❀በቴሌግራም
❀ይ ላ ሉን!


@al_besaa
@al_besaa
@al_besaa
104 viewsشريف نبيل مكرم, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ