Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬው የመቀሌ ጉዞ በጦርነቱ ምክንያት ከቤተሰቦቻቸው የተለያዩትን አትሌቶች ከቤተሰቦቻቸው ከማገናኘ | Aki Man Z Menz

በዛሬው የመቀሌ ጉዞ በጦርነቱ ምክንያት ከቤተሰቦቻቸው የተለያዩትን አትሌቶች ከቤተሰቦቻቸው ከማገናኘት በተጨማሪ ለትግራይ ክልል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ማቋቋሚያ የሚውል የ2ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርገናል። ከክልሉ አመራሮች ጋር ውይይት በማድረግ ስኬታማና ቤተሰባዊነት የተሞላበት ስኬታማ ጉዞ አድርገን ተመልሰናል። ይህን ቀን እንድናይ ያደረግ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ሰላም ፍቅር መቻቻል አንድነት ኢትዮጵያዊነት መዳኛ ዕሴቶቻችን ይሁን። ሁላችንም የመጣንበት ብሔር ቢኖርም ኢትዮጵያዊነት ግን አንድ ያደርገናል።እናመሰግናለን ። ሼር በማድረግ ሰላምን እናብስር