Alert ዛሬ ከታህሳስ 28 ቀን 2015 ጀምሮ በአዲስ አበባ ጠጥተው በሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ላይ ቁጥጥር እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ መረጃ ያሳያል። ይህ ቁጥጥር ለ2 ዓመታት ያህል ተቋርጦ የቆየው በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ነበር። 52 viewsAki_man , 10:25