Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬው ከቀኑ ዕለት 6:00 አዳማ ከተማ ቦኩ ሸነን ቀበሌ በተለምዶ አደማ ቆርቆሮ እየተባለ በሚጠራ | Aki Man Z Menz

በዛሬው ከቀኑ ዕለት 6:00 አዳማ ከተማ ቦኩ ሸነን ቀበሌ በተለምዶ አደማ ቆርቆሮ እየተባለ በሚጠራው አከባቢ መከላከያን ጭኖ እየሄደ ያለ የጭነት አይሱዙ መኪና ተገልብጦ 7 ቱ ወዲያው ሙተው ሌሎች ቆስሎ በአዳማ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ነው ።
Natnael mekonnen