Get Mystery Box with random crypto!

“ከህዝቦቼ ከልቡ ጥርት አድርጎ በኔ ላይ ሰለዋትን ያወረደ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድ | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

“ከህዝቦቼ ከልቡ ጥርት አድርጎ በኔ ላይ ሰለዋትን ያወረደ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል፣ ደረጃውን በአስር ከፍ ያደርግለታል፣ አስር ሀሰናት ይፅፍለታል፣ አስር ሀጢያቶቹን ይሰርዝለታል።”

ነቢዩ (ﷺ)