Get Mystery Box with random crypto!

ሸይኽ አብዱ ያሲን ጀናዛቸው በዛሬው እለት በአስኮ በድር መስጂድ ተሰግዶበት ከዙሁር ሀኋላ በኮልፌ | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

ሸይኽ አብዱ ያሲን ጀናዛቸው በዛሬው እለት በአስኮ በድር መስጂድ ተሰግዶበት ከዙሁር ሀኋላ በኮልፌ መካነ መቃብር የሚቀበሩ ይሆናል!
--------------
ሌሊቱን ለምርመራ ጳውሎስ የቆየው ጀናዛቸው ዛሬ እሁድ ጠዋት ወጥቶ አወሊያ ላይ እየተከፈነ ይገኛል!!

በአላህ ፈቃድ በአስኮ አዲስ ሰፈር በድር መስጂድ ዙሁር ላይ ተሰግዶበት የቀብር ስነስርአቱ ደግሞ ከዙሁር በኋላ በኮልፌ መካነ መቃብር እንደሚሆን የአካባቢው ሰዎች ገልፀዋል!!

የቻላችሁ ሰዎች ቦታው በመገኘት እንድትሸኙ እናሳስባለን!!

ረሂመሁላሁ ረህመተን ዋሲዓ

Huda multimedia