Get Mystery Box with random crypto!

ዋልያዬ የሀገሬ ክብሯ ለአለም ሲራባ የደስታን እንባ አይኔ እያነባ ከቶ እንዴት ልቻለው ደስታና | ETHIO ABOL

ዋልያዬ

የሀገሬ ክብሯ ለአለም ሲራባ
የደስታን እንባ አይኔ እያነባ
ከቶ እንዴት ልቻለው ደስታና ለቅሶዬን
የሀገሩን ሰንደቅ የጠላት ጠላት ሲቆስል በሀዘን

በልጆቿ ላብ ከፍ ከፍ ስትል
መጻይ ተስፋዋን ከእንብርቷ ላይ ስታጎነቁል
የተሸመቀው ጦርና ሾተል
ሸማቂውን አዙሮ ሲገድል
ከተራራው ላይ ቆሞ እንደ ዝግባ
ከአላማው ሳይደርስ ቤቱ ማይገባ
ዋልያ ማለት ካፀናው እግሩን ማያንቀሳቅስ
ለሀገር ክብር ደሙን ጨርሶ መቅኔውን 'ሚያፈስ።

ኳስ ብቻ አይደለም፣ ጎልም አይደለም። ከጀርባው ያየሁት መቼም! የትም! አይበገሬ እምቢ ለሀገሬ መሆናችንን ነው!!!

ተጨዋቾቹን እንዳትረሽን አል-ሲሲ

@ahaduna1