Get Mystery Box with random crypto!

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadubanket — አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.
የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadubanket — አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.
የሰርጥ አድራሻ: @ahadubanket
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.01K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ገጽ የአሐዱ ባንክ ዋና ዋና መልዕክቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች የሚተላለፉበት ቻናል ነው::
https://ahadubank.com
https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
https://www.instagram.com/ahadu.bank/
https://www.linkedin.com/in/ahadubank/

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2021-11-18 12:07:02 ውድ የአሐዱ ባንክ አ.ማ. የስራ አመልካቾች፡- ከዚህ በፊት የተለጠፈው የቴሌግራም ቁጥር ለጊዜው ዝግ ስለሆነ አሁን ሲቪ (CV) እንዲሁም ሌሎች ማስረጃዎቻችሁን ስትልኩ በአንድ ፋይል በማድረግና የፋይሉ ስም የምታመለክቱበት የስራ መደብ ብቻ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን bankahadu@gmail.com መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
65.7K views09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-15 16:10:50 ውድ የአሐዱ ባንክ አ.ማ. ቤተሰቦች፡- አሐዱ ባንክ ወደ ስራ ለመግባት እንዲችል የመጀመሪያ የሆነውን የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በሙሉ ማስታወቂያው ላይ በተገለፀው የስልክ ቁጥር 0962266383 ለሰው ሐይልና ኮርፖሬት ሰርቪስ አገልግሎት ብቻ በተከፈተ የቴሌግራም አካውንት ሲቪ (CV) እንዲሁም ሌሎች ማስረጃዎቻችሁን ከረቡዕ ሕዳር 8 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ከረቡዕ በፊት የተጠቀሰው ቁጥር ስለማታገኙት በጊዜው ብቻ እንድትጠቀሙት በትሕትና እንጠይቃለን፡፡
46.7K views13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-15 15:44:21 Ahadu Bank Vacancy 001/21
56.3K views12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-03 11:47:54
28.1K views08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-22 17:49:43
26.2K views14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ