Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የአሐዱ ባንክ አ.ማ. ቤተሰቦች፡- አሐዱ ባንክ ወደ ስራ ለመግባት እንዲችል የመጀመሪያ የሆነው | አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

ውድ የአሐዱ ባንክ አ.ማ. ቤተሰቦች፡- አሐዱ ባንክ ወደ ስራ ለመግባት እንዲችል የመጀመሪያ የሆነውን የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በሙሉ ማስታወቂያው ላይ በተገለፀው የስልክ ቁጥር 0962266383 ለሰው ሐይልና ኮርፖሬት ሰርቪስ አገልግሎት ብቻ በተከፈተ የቴሌግራም አካውንት ሲቪ (CV) እንዲሁም ሌሎች ማስረጃዎቻችሁን ከረቡዕ ሕዳር 8 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ከረቡዕ በፊት የተጠቀሰው ቁጥር ስለማታገኙት በጊዜው ብቻ እንድትጠቀሙት በትሕትና እንጠይቃለን፡፡