Get Mystery Box with random crypto!

ነገ እሁድ በ15 ለኦርቶዶክሳውያን የተዘጋጀው ልዩ የክረምት ትምህርታዊ ስልጠና እነሆ ስምንተኛ ክፍ | ባሕራን ሚዲያ አ/ኅ/ደ/ም/ቅዱስ ሚካኤል ካ/ሰ/ት/ቤት

ነገ እሁድ በ15 ለኦርቶዶክሳውያን የተዘጋጀው ልዩ የክረምት ትምህርታዊ ስልጠና እነሆ ስምንተኛ ክፍል ደርሷል የፊታችን እሁድ በመምህር ቢትወደድ ወርቁ ኦርቶዶክሳዊ ግጭት አፈታት በሚል ርእስ ትምህርቱ ይቀጥላል። መማር ይቅደም።
ያለፉትን ሥልጠናዎች ለማግኘት በባሕራን ሚዲያ የዩቱዩብ ገጽ subscribe በማድረግ ይከታተሉ የምንለቃቸው ትምሕርቶች እንዲደርሶ የደወል ምልክቱን ይጯኑ ለሌሎችም ያጋሩ ።
https://youtube.com/channel/UCfs9sQ51kB6zs4hgWZueEFQ