Get Mystery Box with random crypto!

ሰባተኛው ዙር ትምህርታዊ ስልጠና ነገ ማክሰኞ ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ ኦርቶዶክሳዊ ትውልድ እንዴት | ባሕራን ሚዲያ አ/ኅ/ደ/ም/ቅዱስ ሚካኤል ካ/ሰ/ት/ቤት

ሰባተኛው ዙር ትምህርታዊ ስልጠና ነገ ማክሰኞ ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ ኦርቶዶክሳዊ ትውልድ እንዴት እንፍጠር በሚል ርእስ በመምህር ፍሬሰንበት የሚሰጥ ይሆናል። ማስታወቅያው ለሁሉም እንዲዳረስ ያጋሩት።