Get Mystery Box with random crypto!

ለኦርቶዶክሳውያን የተዘጋጀው ልዩ የክረምት ትምህርታዊ ስልጠና እነሆ ስድስተኛ ክፍል ደርሷል የፊታች | ባሕራን ሚዲያ አ/ኅ/ደ/ም/ቅዱስ ሚካኤል ካ/ሰ/ት/ቤት

ለኦርቶዶክሳውያን የተዘጋጀው ልዩ የክረምት ትምህርታዊ ስልጠና እነሆ ስድስተኛ ክፍል ደርሷል የፊታችን እሁድ በዲያቆን ዘላለም ታዬ ኦርቶዶክሳዊ የጊዜ አጠቃቀም በሚል ርእስ ትምህርቱ ይቀጥላል። መማር ይቅደም።