Get Mystery Box with random crypto!

አዕልብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ aelib — አዕልብ
የቴሌግራም ቻናል አርማ aelib — አዕልብ
የሰርጥ አድራሻ: @aelib
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 157
የሰርጥ መግለጫ

#በቃልና በስራ #በእግዚአብሔርና
#በሰው ፊት #ብርቱ መሆን!!!
ለአስተያየት @WosaLisa @WosaLisa
@WosaLisa @WosaLisa

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-11 06:58:49 ቀን ፭ አላማ መር ህይወት!!!
5 viewsedited  03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 07:58:43 ቀን ፬ አላማ መር ህይወት!!
19 viewsedited  04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 14:31:48 ቀን ፫ አላማ መር ህይወት !!!
26 viewsedited  11:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 23:23:04 ቀናችሁ እንዴት ነበር?
በጣም የሚደነቅባት አንዲት የእህቴ ልጅ አለች!!!ይህች ልጅ አንድን ነገር ስጡኝ ብላ፤ልጅ ናትና ትታለላለች ተብሎ የፈለገ ነገር ብሰጣት ለጊዜው ትተዋለች።
ከዚያ በኃላ እርታዋን በመልቀቅ የጠየቀችውን እስክታገኝ ማልቀሷን እንደ አድስ ትቀጥላለች!!!
ኧረ ወዳጆቼ የህይወትን አላማ መኖር የማይለቅ ጩኸትና ለቅሶ ወደ ውስጣችን ይለቅብናል።
ይህንን ለመርሳት ሀገር ብንቀይር፤ስልክ ብንቀይር፤እጮኛ ብንይዝ፤ብናገባ፤ወይም ሌላ ሌላ ነገር ብናደርግ እንደ አህቴ ልጅ ብቻ ይሆናል።
ለጊዜው ያሳርፈን ይሆናል።ነገር ግን ዘላቂው መፍትሔ ይህንን ዓላማ ለመኖር ወደ ፈጠረን አምላክ ዘወር ማለት ብቻ ነው።
አዎ ወደ እሱ ዘወር ማለት!!!አልያ በፈለገ ነገር ልንሸውደው አንችልም!!!
ስለዚህ ውስጣችን ለሚጠይቀን፤ እንደ እህቴ ልጅ ያንን ካላገኘን ላናርፍ ብናለቅስ(ወደ ፈጣር ብንጮኽ)ይሻላል!!!
171 viewsedited  20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 09:20:52 እየፀለኩልሁ ነኝ።
ይህን መጽሐፍ በሚጽፍበት ጊዜ፣እግዚአብሔር ፈጥሮ በዚህች ምድር ያኖረህ ለምን መሆኑን ከመረዳት የተነሳ የሚገኘውን አስደናቂ ተስፋ ብርታትና ደስታ ትለማመድ ዘንድ ደጋግሜ እፀልይ ነበር።ይህን የመሰለ መልካም ልምምድ የለም።በህይወትህ ሊከናወኑ የሚችሉ ብዙ ታላላቅ ነገሮችን ስለ ማውቅ ደስታ ይሰማኛል!!እነዚህ ታላላቅ ነገሮች ለእኔ ሆነውልኝ የህይወትን አላማ ከተረዳሁ ወዲህ ተለውጫለሁ።
የህይወትን አላማ የመረዳትን ጥቅም ለማወቅ ትችል ዘንድ የ40 ቀን ጉዞህን በሚገባ እንድታከናውነው አበረታታሃለሁ፤የየዕለት ንባብህን ፈፅሞ አትዝለለው።
ህይወት ጊዜ ወስደን ልናስብበት የሚገባ ታላቅ ነገር ነው።በዕለታዊ ዕቅድህ ውስጥ ጊዜ መድብለት።
" Rick warren
34 viewsedited  06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 06:53:39 ቀን_፪ አላማ መር ህይወት!!!
ብዙዎች የህይወታቸውን አላማ ለማግኘት መንገድ የሆነ መጽሐፍ!!
በ137 የተለያዩ ቋንቋዎች የተተረጎመ!!!
35 viewsedited  03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 06:26:24 Rick Warren
እ.ኤ.አ. በ 2004 ዋረን በ "2004 ውስጥ በጣም አስፈላጊ ከሆኑት መሪዎች" መካከል አንዱ ተብሎ በጊዜው ተጠርቷል እ.ኤ.አ. በኤፕሪል 2005 ዋረን በታይም "በአለም ላይ ካሉ 100 ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዎች" አንዱ ተብሎ ተሰየመ። ዋረን በዩኤስ ኒውስ እና ወርልድ ሪፖርት በጥቅምት 2005 ከ"የአሜሪካ ከፍተኛ 25 መሪዎች" አንዱ ተባለ።እ.ኤ.አ. በ2006 ዋረን በኒውስዊክ “አሜሪካን ታላቅ ከሚያደርጉ 15 ሰዎች” አንዱ ተብሎ ተሰየመ።
እ.ኤ.አ. በ2006 The Purpose Driven Life ከ30 ሚሊዮን በላይ ቅጂዎችን በመሸጥ ዋረንን የ‹ኒው ዮርክ ታይምስ› ምርጥ ሽያጭ ደራሲ አደረገው።
26 views03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 07:29:12 ቀን_፩ አላማ መር ህይወት በድምፅ!!!
ውይይትም ይኖረናል!!
ሊቀላቀሉን ይችላሉ
https://t.me/Aelib
36 viewsedited  04:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 07:06:27 ስለ ህይወት አላማ ከተጻፉ መጽሐፍት በብዙኃኑ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትና አድናቆት ያለው "አላማ መር ህይወት" ነው።
ይህንን መጽሐፍ ከእንግዶች ጋር ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣዮቹ አርባ ቀናት የምንወያይ ይሆናል!!!
ቀጣይ አርባ ቀናቶቻችሁን ከእኛ ጋር ስለ አላማ ውይይት እናደርጋለን!!!
መጽሐፉን በSoft copy&በድምፅ በእንግልዘኛም ሆነ በአማርኛ በyoutube ማግኘት ይቻላል!!
እኛም እንለቃለን!!!
የቀን አንዱ የመጽሐፉ ሃሳብ ከታች አለላችሁ!!
ውይይቱን እንቀጥልበታለን!!
#ቀን_፩
31 viewsedited  04:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:21:21 በህይወትህ ሊከናወኑ የሚችሉ ብዙ ታላላቅ ነገሮችን ስለ ማውቅ ደስታ ይሰማኛል!!
36 views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ