Get Mystery Box with random crypto!

የሰላም ጥሪ ከትግራይ ሀይማኖት አባቶች ለወራት ተቀዛቅዞ ቆይቶ ባለፈው ሳምንት ዳግም የተቀሰቀሰው | አድስ ዜና

የሰላም ጥሪ ከትግራይ ሀይማኖት አባቶች

ለወራት ተቀዛቅዞ ቆይቶ ባለፈው ሳምንት ዳግም የተቀሰቀሰው ጦርነት እንዲቆም ከትግራይ ክልል የሃይማኖት አባቶች የሰላም ጥሪ አቀረቡ። በድርድር ይቋጫል ተብሎ የታመነለት የመንግሥትና የህወሓት ዉዝግብ ዳግመኛ ጦርነት ማስነሳቱ ብዙዎችን ለመፈናቀል ብሎም ለሃገሪቱን ለዉድመት እየዳረገ ነዉ። ሁለቱ ወገኖች ወደ ጠረቤዛ እንዲመጡ ዓለም እየወተወተ ነዉ።

ምንጭ ጀርመን :- ድምፅ /DW AMHARIC