Get Mystery Box with random crypto!

ተወዶጆች፦ ለክፉ ሁሉ የበለጠ ጠንካራ ጥሩ ነገር አለ፤ ለእያንዳንዱ ጨለማ ሰፊ ብርሃን አለ። ለእያ | Adoni Gospel channel

ተወዶጆች፦ ለክፉ ሁሉ የበለጠ ጠንካራ ጥሩ ነገር አለ፤ ለእያንዳንዱ ጨለማ ሰፊ ብርሃን አለ። ለእያንዳንዱ ሀዘን ወሰን የሌለው ደስታ አለ። ለማንኛውም እንቆቅልሽ የተብራራ ፍቺ አለ። ለብዙ ጥያቄዎች አጥጋቢ መልስ አለ። ባዶ ለሆነ ነገር ሁሉ ሙሉ የሚያደርግ ነገር አለ። ከሁሉም በላይ መድኃኒዓለም ከኛ ጋር አለ። ደስ ብሏችሁ ዋሉ!

አዶኒ

Join @adonigospel
@adonigospel