Get Mystery Box with random crypto!

አዶላ ስፖርት

የቴሌግራም ቻናል አርማ adolasport — አዶላ ስፖርት
የቴሌግራም ቻናል አርማ adolasport — አዶላ ስፖርት
የሰርጥ አድራሻ: @adolasport
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 81
የሰርጥ መግለጫ

ሰላም እንዴት ናቹህ ይላል በቅድሚያ የ አዶላ ስፖርት።
ይህ አዶላ ስፖርት እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፋጥነት የሚያገኙበት ነዉ።
የሀገር👈 ዉስጥ ዜናዎች
#የአዉሮፓ ሊግ👈 መረጃዎች
#ትኩስ ትኩስ👈 የ ዝዉዉር ዜናዎች
#የተጫዎቾች👈 የ ሕይወት ታሪክ እናም የተለያዪ መረጃዎችን ከኛ ያገኛሉ ይላል የ 👈አዶላ ስፖርት
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን🙏🙏🙏 0924799033
@Adolasport

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-11-19 12:59:24
እ.ኤ.አ በዚህ ቀን በ 2019

ቶተንሃም ማውሪሲዮ ፖቸቲኖን ከ5 አመታት አሰልጣኝነት በኋላ አሰናበተ።

202 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን መርቷል
113ቱን አሸንፏል
43 አቻ ወቷል
46 ተሸንፏል

56% የማሸነፍ ንፃሬ

@Adolasport
28 views🆃 🆄 🅽 🆄 , 09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-19 12:59:04
ቪንሴንት ኮምፓኒ (የአንደርሌክት አሰልጣኝ ከመሆኑ በፊት)

"ሳምቢ ሎኮንጋን ሳይ መጀመሪያ ያደረግኩት ወደ ሚኬል አርቴታ (ሲቲ በነበረ ጊዜ) ሄጄ 'ይህን ተጨዋች ማየት አለብህ አዲሱ ያያ ቱሬ ነው' አልኩት።"

አሁን አርቴታ በ15 ሚ.ፓ ለአርሰናል አስፈርሞታል።

@Adolasport
27 views🆃 🆄 🅽 🆄 , 09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-18 21:14:40
ዣቪ በአል ሳድ የተጠቀመውን ሶፍትዌር መጠቀም ይጀምራል ይህም የጨዋታውን ታክቲካዊ ገጽታ የሚያግዝ ትልቅ መረጃን ለመተንተን የሚያስችል ነው፤

ፕሮግራሙ የተዘጋጀው በጆአን ቪላ፣ የዣቪ አማካሪ እና በኩባንያው ኮግኒያ ነው።

ሶፍትዌሩ ታክቲካዊ ሁኔታዎችን አውቶማቲካሊ ለመለየት ያስችላል።

ሶፍትዌሩ በአንድ ጨዋታ ወቅት ሁሉንም ታክቲካዊ ሁኔታዎችን በአውቶማቲካል ለመለየት ያስችላል፡- ብልጫ፣ ቦታዎች፣ አለመመጣጠን እና ሁሉንም ነገር።

ይህም አሰልጣኞች በጋራ ብቻ ሳይሆን በግልም ለመስራት እና ለማሻሻል መሰረት እንዲኖራቸው ያስችላል።።

ጆአን ላፖርታ እና ቦርዱ ኮማንን የሚተካ ዘመናዊ አሰልጣኝ ይፈልጉ ነበር እና ዣቪ መስፈርቱን የሚያሟላ መሆኑን ከወዲሁ ግልፅ አድርጓል።

የኮግኒያ አዲስ ሶፍትዌር ማካተቱም ምሳሌ ነው። ፔፕ እና ኤንሪኬም በቅርቡ ሊጠቀሙበት ይችላሉ።

ቪላሪያል በስፔን ውስጥ ከተጠቀሙት የመጀመሪያ ቡድኖች አንዱ ነው!
32 viewsMiles , edited  18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-18 21:11:58
ቶማስ ፓርቴ ከጉዳቱ ሙሉ በሙሉ በማገገም ለሊቨርፑሉ ጨዋታ መድረሱ ተረጋግጧል

The athletic

@Adolasport
34 views🆃 🆄 🅽 🆄 , 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-18 21:08:54
ሊዮ ሜሲ ትላንት የGOAL . COM የአመቱ ምርጥ የወንድ ምርጥ ተጫዋች ማሸነፉ ይታወሳል ።

ይህም ለ5ኛ ግዜ ሲሆን በታሪክ ከዚህ በላይ ያሸነፈ ሌላ ተጫዋች የለም።

@Adolasport
38 views🆃 🆄 🅽 🆄 , 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-18 21:07:49 ተመልሰን መተናል ዉድ የ ቻናላችን ተከታታዮቻችን ለተፈጠረው ዉዝግብ ይቅርታ እየጠየቅን ወደ ቀድሞ ስራችን ምንመለስ ነዉ ሚሆነዉ በድጋሜ ይቅርታ እንጠይቃለን
37 views🆃 🆄 🅽 🆄 , 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-03 23:57:31
የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ጋና - ኢትዮጵያ
#ዋካሱ 36'

መልካም እድል ለዋልያዎቹ

@Adolasport
81 viewsTu nu , 20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-02 13:54:42
የቫንዳይክ ድርጊት

ትላንት ኔዘርላንድ ከ ኖርዌይ ጋር አቻ ከወጣች በኋላ ቫንዳይክ በቃለ-ምልልስ ወቅት ሰልፊ ከሱ ጋር ሊነሳ የፈለገውን ደጋፊ እንዲህ አድርጎታል።

@Adolasport
76 viewsTu nu , 10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-02 00:09:54
የ ሮናልዶ 2ኛ ጎል

ፖርቹጋል 2-1 አየርላንድ

@Adolasport
57 viewsTu nu , 21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-02 00:09:35
የ ሮናልዶ ጎል

ፖርቹጋል 1-1 አየርላንድ

@Adolasport
51 viewsTu nu , 21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ